አጼ ዘረያእቆብ በአንድ ወቅት በዘመናቸው ላሉት ሰዎች እንዲህ ብለው ነበር ፥
"አስመ ጽሙአን ለትምህርት ብሄረ ኢትዮጵያ ሄራን"
"ምርጦቹ የኢትዮጽያ ሰዎች ትምህርትን የተጠሙ ናቸው።"
ይህ ንጉስ አንድ ሰው በአቅራቢያው ቢማር በሃዘኑም በደስታውም ከቤተሰብ ጋር ሲያሳልፍ ለትምህርቱ ሙሉ ጊዜውን አይሰጥም ብሎ በማሰብ ወደ ሌላ ቦታ በመሄድ የአብነት ትምህርት እንዲማሩ አድርጓል፣ በዘመናችን እስኮላር ሽፕ እንደሚባለው ማለት ነው።
ታድያ በአሁኑ ጊዜ ይሄ ንጉስ ቢኖር ኑሮ እንዲህ የሚል ይመስለኛል!!
Interesting proverb new
bergit yihm tiru new
ReplyDeleteI need and wish peace for all
ReplyDeleteI like love
nice bro
Deletepeace for all
ሃገር የሚገነባው በእውቀት ነውና ድንቁርናን ለማጥፋት መፍትሄው ማወቅ ነው። እንጠይቅ፣ እንመርምር
ReplyDelete