እኔ እጠይቃለሁ??
ሲስፊስ በግሪክ አፈ ታሪክ ውስጥ በአማልክት መርገም የተፈረደበት ሰው ነበር። ፍርዱም ትልቅ ቋጥኝ ከተራራው ጥግ አንስቶ ወደ ተራራው ጫፍ ማውጣት ነበር። ቋጥኙን ከጥግ አንስቶ ወደ ተራራው ጫፍ ሲደርስ ተንከባሎ ወደ ነበረበት እየተመለሰ ማብቂያና መቋጫ የሌለው ስራ፣ ውጤት የሌለው ተግባር ያከናውን ዘንድ የተፈረደበት ሰው.....
#ሳጥናኤል #ከክብሩ #የተዋረደው #ልፍጠር ብሎ #በፈጣሪ #ስራ #ስለገባ እንጅ #የአምላክን #የእጅ-ስራ/#ፍጡር #ሲያፈርስ ተገኝቶ አይደለም። በዚህም የተነሳ በአሁኑ ጊዜ ከሳጥናኤል እንደበለጥን ይሰማኛል።
ወፎች እንኳን አውቀው ጎጆ ሲቀልሱ
እኛ ብቻ ቀረን ተባልተን እርስ በእርሱ
መዝጊያ፦
"ኢዮሃ ድጋ ለሀገር ዘእንበለ አሐዱ ሄር"
"ከአጥቂ ጋር የሚያጠቃ እሱ እርካሽ ነው።"
አምላክ ነፍሳችሁን በአጸደ ገነት ያኑረው!!!

Comments
Post a Comment