Skip to main content

አፍሪካዊው ቶማስ ፉለር እና ካልኩሌተር


በአውሮፓዊያን ባሪያ ተብሎ የተጠራው አፍሪካዊ የሂሳብ ሊቅ የማሰብ ችሎታው ነጮችን ያስደነገጠ እና አፍሪካዊያን እንደነሱ እኩል ማሰብ ብቻ ሳይሆን የተሻለ ማሰብና መስራት እንደሚችሉ ያዩበትና የተረድበት ነበር። በ1724 በ14 ዓመቱ ለባርነት የተሸጠው አፍሪካዊው ቶማስ ፉለር አንዳንድ ጊዜ በጭንቅላቱ ውስጥ ያሉ ውስብስብ የሂሳብ ስሌቶችን የመፍታት ልዩ ችሎታ ስላለው “ቨርጂኒያ ካልኩሌተር” ተብሎ ይጠራ ነበር። በአንድ ዓመት ተኩል ውስጥ ምን ያህል ሴኮንዶች እንደነበሩ ተጠይቆ በሁለት ደቂቃ ውስጥ 47,304,000 ብሎ መለሰ. አሁንም አንድ ሰው 70 አመት ከ17 ቀን ከ12 ሰአት እድሜ ያለው ስንት ሰከንድ እንደኖረ ሲጠየቅ በአንድ ደቂቃ ተኩል 2,210,500,800 ብሎ መለሰ።
ከሰዎቹ አንዱ ስሌቶችን በወረቀት ላይ እየሠራ ነበር, እና መልሱ በጣም ቶሎ ስለመለሰ እና ትንሽ ስለሆነ ፉለር ተሳስቷል. ፉለር በችኮላ መለሰ ይሉት ነበር፡- ነገር ግን እነሱ (ነጮች) ጷግሜን በነሱ (leap year) ብለው የሚጠሩትን እረስተው ነበር። ስለሆነም የጷግሜን ወር ታሳቢ ተደርጎ ሲሰላ ድምሩ ትክክል ይመጣ ነበር።
ምንጭ: ጥቁር ታሪክ-ጃክ ኪንግ




Comments

  1. አፍሪቃ ለምሁር ቦታ አስተጥም እንጅ ምሁርማ ሞልቶ ነበር። ምን ይደረግ ወይ ትበላለች ወይ አሳልፋ ትሰጣለች
    ይህ ዘመን ያልፍ ይሆን????

    ReplyDelete

Post a Comment

Popular posts from this blog

Biology 200 Multiple Questions for Grade 12 Students

Prepared by: Yeshaneh Adimasu (Lecturer at Adama Science and Technology Uuniversity)                                                "Together We Can"  There are #200 multiple questions which is very helpful for all grades, especially for Grade 12 students around every corner of Ethiopia. Th questions are prepared based on the New curriculum from Grade 11 (unit 1-3) and 12 (unit 1&2) and  old curriculum from Grade 9 (Unit 1-3) and 10 (Unit 1)   Those who have interest to access the video lectures from Grade 9, 10, 11, and 12, please visit my YouTube channel "Yeshaneh Tube" on the link: https://www.youtube.com/@yeshanehtube  Further more; If you have any comment and suggestion please write on the comment section  @yeshanehtube  DO carefully !! Good luck  Instruction: Choose the correct answer from the given alternatives 1. ...

Grade 12 Biology Multiple question with answer

Prepared by: Yeshaneh Adimasu  Yeshaneh Tube Instruction: Choose the correct answer from the given alternatives  1. ________ is a mission-oriented science that focus on the protection and restoration of biodiversity and the diversity of life on the earth.   A/ Environmental Biology                    C/ Conservation Biology B/ Developmental biology                    D/ Systematic Biology   Answewr: C 2. Which one of the following is not the importance of protecting natural resources? A/ Protect wildlife and preserve it for future generations B/ Improve water quality and air quality C/ Preserve open and green spaces D/ Increase exploitation of natural resources by humans Answewr: D  3 . ________ is a strategy of increasing the micronutrients level in food group through...

Grade 12 Biology Unit 2 (#part_1): Microorganisms @yeshanehtube