እንዲህ ይላል፦
ጥበብ ይናፍቀኛል
ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ያስቀናኛል
ድንቁርና ያስፈራኛል
ጸጋየ በ 13 አመቱ “የዳዩናሲስ ዳኝነት” የተሰኘውን ድርሰት ዳግማዊ አጼ ሀ/ስላሴ አምቦን ሲጎበኝ ይህንን ድርሰት አቅርቦ ንጉሱም በጣም ስለወደዱት የእጅ ስሃታቸውን ሸልመውታል። በደርግ ዘመን ደግሞ ኢ.ሳ,ፓ.አ.ኮ. ጽ/ቤት በተሰጠው ትዛዝ፡ መሰረት ሙስናን ለማስወገድ የኪነ ጥበብ ሰዎች ከቁጥጥር ኮማሽን ጋር በመሆን የሙያቸውን ሚና እንዲጫወቱ ተጠይቀው ወደ ጽ/ቤቱ ከተጠሩት መካከል አንዱ ሎሬት ጸጋየ ገ/መድህን ነበር። ጸጋየ በስብሰባው እንዲህ ብሎ አስተያየት ሰጠ “#እናንተ #እኮ #እኛን #ሌባን #ሻይ (ሌባ አፈላላጊ) #አደረጋችሁን #ችግሩ ግን #ሌባ #ሻዩን #የሚሰደው #ሌባው #መሆኑ ነው።” በማለት የነበረውን አመራር እርሱ ያለበትን ሁኔታ ከእውነታው ጋር አለመመሳከሩን ፊት ለፊት ተናገር።
ጦርነት ያስጠላኛል
ReplyDeleteI also hate it
enquachin loreat
ReplyDeleteድንቁርና ያስፈራኛል
የሚገርመው ድንቁርና ዳር ድንበር የለውም። አውቀህም ልትደነቁር ትችላለህ!!!
ReplyDelete